NCB/PSA6/RDF-Local/LR/MS/06/19 Clarification
November 22, 2019
Tender Code: NCB/PSA6/RDF-Local/LR/MS/06/19 Clarification
Tender Type: NCB
Closed Date: 11/27/2019 2:00pm
Opening Date: 11/27/2019 2:30pm
Product category: Medical Supplies
Download File: Download
ለ፡ ጨረታ ቁጥር NCB/PSA6/RDF-Local/LR/MS/06/19 ተሳታፊዎች በሙሉ
ጉዳዩ፡- ማብራሪያ መስጠትን ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ግምገማ የሚካሄደው ለየአንዳንዱ ምርት(Item በ Item) መሆኑን እየገለፅን ምርቶቻችሁን የምታቀርቡት በጨረታ ሰነዱ ላይ አንደተገለፀው የምርት መለያ መስፈርት(Technical specification) እና መጠን(Quantity) መሰረት መሆን አለበት፡፤በተጨማሪም Gauze Bandage-7.5cmx5cm ተብሎ ጨረታ ላይ የወጣው በGauze Bandage-7.5cmx5m በሚል እና Gauze Bandage-12.5cmx5cm ተብሎ ጨረታ ላይ የወጣው በGauze Bandage-12.5cmx5m በሚል የተስተካከለ መሆንን እንገልፃለን፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
- ለኬሚካል የህ/መገልገያ ግዥ ቡድን
መ.አ.ኤ