NCB/PSA6/RDF-2013/MS/LR/04/20 Amendment
Tender Code: NCB/PSA6/RDF-2013/MS/LR/04/20 Amendment
Tender Type: NCB
Closed Date: 10/13/2020 2:00pm
Opening Date: 10/13/2020 2:30pm
Product category: chemicals and Medical Supplies
Download File: Download
ለጨረታ ቁጥር NCB/PSA6/RDF-2013/MS/LR/04/20 እጩ ተሳታፊዎች በሙሉ
ጉዳዩ፡ የጨረታ ቀን ማራዘምንና ለተጠየቁ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠትን ይመለከታል
በቀን 11 መስከረም 2013 ጀምሮ በቁጥር NCB/PSA6/RDF-2013/MS/LR/04/20 የተገለጸው የጨረታ ዶክመንት ለመሳተፍ ፍላጎት ላላቸው አቅራቢዎች ሲሰራጭ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም በአንዳንድ የጨረታ ሠነዱ ይዘቶች ላይ ማብራሪያ እንዲሰጥ የተጠየቀ ሲሆን ማብራሪያውን በዚህ መልክ እንገልፃለን፡፡
ተ.ቁ የምርቱ አይነት
- Serology-pregnancy Test Strip የሚለው Urine –pregnancy test strip type of sample urine መሆኑን
- Serology-Helicobacter(H.Pylori) Antigen Test – በተጠየቀው መሰረት type of sample faces(stool) መሆኑን
በጨረታ ሰነዱ ክፍል 3 የጨረታዎች የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች ፊደል ሠ ላይ ያለው በዚህ መልኩ መስተካከሉን፡–ሠ/የአቅርቦት መርሃ ግብር፡- ከግዥ ትንበያና ገበያ ጥናት ዳ/ሬት በሚሰጠዉ የአቅርቦት መርሃ ግብር ሆኖ በየሩብ ዓመቱ አሸናፊ የተደረጉበትን 1/4ኛ መጠን ያላነሰ መጠን ለማቅረብ መስማማት ይጠበቅባቸኋል ከዚህ በተጨማሪም ይህ ማስተካከያ በጨረታ ሰነዱ የማጠናቀቂያና ማስረከቢያ የጊዜ ሰሌዳን 60-90 ቀን የሚለውም በዚህ መልኩ እንደሚያስተካክለው እንገልፃለን፡፡
በጨረታ ሰነዱ ላይ ያልተካተተ አዲስ ምርት መጨመሩን ይህውም
S.no | Item Description | Unit | Quantity |
23 | Ultra sound print paper | 50 tests | 3054 |
ይህንኑ ከግምት ውስጥ እንዲያስገቡ እየገጽን የጨረታ መዝጊያው ቀን 03 ጥቅምት 2013 ዓም በ 8፡00 ሲሆን የጨረታ መክፈቻው ጊዜ በተመሳሳይ ቀን በ8፡30 ሆኖ ተራዝሟል፡፡
ማሳሰቢያ፡– ተጫራቾች የሚያቀርቡትን መጠን በጨረታ ሰነዱ የወጣውን ሙሉ መጠን ማቅረብ አይጠበቅባቸውም፡፡ (Quantity Non responsive)
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ፡
- ለግዥ አስ/ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር
- ለኬሚካል ግዥ ቡድን
- ፋይል
መ.አ.ኤ